من هو صاحب القرآن ؟ الشيخ الدكتور عبد الرزاق بن عبد المحسن البد حفظه الله .
🍁አንድ ሰው ቁርአንን አሳምሮ ቢሀዝም፡ ቁርአን ባዘዘው ካልታዘዘ በከለከለው ደግሞ ካልተከለከለ ሷሂቡል ቁርአን አይባልም🌴
✨ ሌላ ሰው ደግሞ ቁርአን ሂፍዝ ብዙም ባይገራለትም ቁርአን ባዘዘው የሚሰራ ከሆነ ሷሂቡል ቁርአን ከሚባሉት ይሆናል🌴
👉ቁርአንን አሳምሮ ሀፍዞ፡ ቁርአን በሚያዘው የሚታዘዝ በሚከለክለው ደግሞ የሚከለከል ከሆነ ይህ በኑር ላይ ኑር ነው 🌴
ሸይኽ ዐብዱ-ረዛቅ በድር።
አሏህ በእዝነቱ ከእንደዚህ አይነቶቹ ያድርገን 🤲
https://t.me/abufurat
https://ummalife.com/YunusHassen