Translation is not possible.

🔴#ወራሪዋ እስራኤል……

⚠️የእስራኤል ሰራዊት ሬድዮ፡ በምዕራብ ገሊላ ፍንዳታ ተሰምቷል፣ እና ሳይረን መሰማቱም ቀጥሏል።

⚠️የእስራኤል ቻናል 12፡ ፀረ ታንክ ሚሳኤል ከሊባኖስ ወደ እስራኤል ግዛት ተተኩሷል።

⚠️እስራኤል በጋዛ በከፈተችው ጦርነት በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ የሚመራው የቴል አቪቭ አገዛዝ በየቀኑ 260 ሚሊዮን ዶላር እየከሰረ መሆኑን ጥናት አመላክቷል።

⚠️እስራኤል በጋዛ ጦርነት 361 ወታደሮቿን እና 162 ወታደራዊ ተሽከርካሪዎቿን አጥታለች ሲል የግብፁ ተነባቢ ጋዜጣ Ahram Online ዘግቧል፡፡

⚠️የእስራኤላዊያን ስደት:–  

በቆጵሮስ ደሴት ላርናካ ከተማ የሚገኘው የአይሁድ ማህበረሰብ ማእከል በየቀኑ ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ እስራኤላውያንን በስደት ይመጣሉ። እስካሁን ድረስ ከ16,000 በላይ ቤተ እስራኤላውያን ወደ ማዕከሉ የገቡ ሲሆን፥ በዚህም ምግብ እና ጊዜያዊ መጠለያ እያቀረበ መሆኑን መግለፁን Ultra Palestine ዘግቧል

Send as a message
Share on my page
Share in the group