🔴የእስራኤል ወዳጅ አገራት (የሙስሊም ጠላት አገራት) የሆኑት አውሮፓውያንና መሰሎቹ እንኳ እስራኤልን እየተቃወሙ ነው። እስራኤል በሞራልም በፖለቲካውም ትልቅ ኪሳራ ውስጥ ትገኛለች‼

🛑የአውሮፓ ህብረት የውጭ ፖሊሲ ኮሚሽነር፡- አፋጣኝ፣ ጊዜያዊ እና ባለ ብዙ ወገን የተኩስ ማቆም እንዲደረግ እና ለጋዛ የሰብአዊ ኮሪደሮች እንዲከፈቱ እንፈልጋለን።

🛑የኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር፡- በጋዛ ሰርጥ ላይ የተደረገውን ከበባ እናወግዛለ፣ ሆስፒታሎች ከጦርነት መሸሸጊያ መሆን አለባቸው እንጂ ኢላማ መሆን የለባቸውም፡፡

🛑የስኮትላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር፡- በጋዛ ለሚገኙ ህፃናት ጊዜያዊ መረጋጋት ብቻ ሳይሆን አፋጣኝ የተኩስ ማቆምም ያስፈልጋቸዋል።

🛑የቤልጂየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፡- በጋዛ ውስጥ የተካሄደውን ወንጅል ለመመርመር እና ተመሳሳይ ወንጀሎችን በቀጣይ ለመከላከል የዓለም አቀፉን የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ሥራ እንደግፋለን።

#ተጨማሪ

🛑ሃማስ፡ የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ባለስልጣን ጆሴፕ ቦሬል ሃማስ ሆስፒታሎችንና ሲቪሎችን እንደ ጦር ምሽግ እየተጠቀመ ነው በሚል መናገራቸው  ወራሪዋን የውሸት ትርክት በማቅረብ እውነታውን ለማዛባት  ያደረጉትን ሙከራ አጥብቀን እንቃወማለን እናወግዛለን።

🛑ይህ አስተያየት በህጻናትና መከላከያ በሌላቸው ሰላማዊ ዜጎች ላይ ተጨማሪ እልቂትን እንድትፈፅም ለወራሪዋ ሽፋን እንድመስጠት እንቆጥረዋለን፣ እናም ቦሬል እነዚያን አሳፋሪ እና ኢሰብአዊ መግለጫዎች በአስቸኳይ እንዲያስተካል እንጠይቃለን።

🛑የእስራኤሉ ሃሬትዝ ጋዜጣ እንደዘገበው:–

"ኔታንያሁ ከአሜሪካን ሚዲያ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ እንደሚያሳየው የኔታንያሁ አመራርና ጠንካራ የስራ ባህሪው ተበታትንኖ/ተኖ አሁን በብድር የሚንቀሳቀስ አንካሳ ዳክዬ ሆኗል" ሲል ዘግቧል። 🔥🔥🔥

መረጃው ለሌሎችም እንድደርስ ሸር ያድርጉት🙏

© Nejashi Media – ነጃሺ ሚዲያ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group