Translation is not possible.
ድብቁን በድብቅ:–
 
★ከአላህ ውጪ ማንም ለማያውቀው ለተደበቀው ህመምህ ከአላህ ውጪ ማንም ያላየህን ሶደቃ ደብቀህ ስጥበት
 
★ከአላህ ውጪ ማንም ለማያውቀው ለተደበቀው የውስጥ ጭንቀትህ ከአላህ ውጪ ማንም የማያውቀው የሆነን ኢስቲግፋር ደብቀህ አድርግበት
 
★በየጊዜው ብቅ ለሚለው አድራሻውን ለማታውቀው ድብቅ ትካዜህ ከአላህ ውጪ ማንም ያላየው የሆነን ድብቅ ሁለት ረከዓ ስገድበት ...ድብቁን በድብቁ ...
 
★ሁሌም አስታውስ ሁሉም የቀልብ በሽታዎች በጠቅላላ "ቁርኣንን ከልብ አስተንትኖ ማንበብ፣ ከልብ የሆነ ዱዓ ፣ አላህን አብዝቶ ማስታወስ ፣ በመልእክተኛው (ሰ ዐ ወ) ላይ ሰለዋት ማብዛት "ሁነኛ መድኋኒታቸው ነው ።
 
 
ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
t.me/Ibnu_seiid
t.me/Ibnu_siid
Send as a message
Share on my page
Share in the group