Translation is not possible.

🔴የኡማው ከዳተኞች ምን አሉ❓

====================

✔️ሳውዲ አረቢያ

✔️ባህሬን

✔️ሞሮኮ

✔️የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ

እነዚህ አራቱ የጽዮናውያን ፈረሰኞች የተባበሩት አረብ ሀገራት እና የሙስሊም መሪዎች ድርጅት ስብሰባ ላይ ጦርነቱ ከእስልምና ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ብለው ተናገሩ።

🛑 ከእስራኤል ጋር ያለው ግንኙነት መቋረጥ

🛑 የአሜሪካ ቤዝ መዘጋት

🛑ከእስራኤል ጋር የሲቪል በረራዎች እገዳ

🛑 የነዳጅ ስጋት

🛑የአስቸኳይ ጊዜ የተኩስ አቁም

እነዚህን ውሳኔዎች ውድቅ አድርገዋል።

⭕️ ነገር ግን እነሱ ውሳኔውን ውድቅ ቢያደርጉትም በአብላጫ ድምፅ ውሳኔዎቹ ፀድቀዋል።

ባጭሩ የሁዳዋን እስራኤልን የሚቃወምብንን ሰው አንቀበለውም ብለዋል። አሜሪካንና አውሮፓን የሚናገርብንን ሰው አንፈልግም ብለዋል። ባጠቃላይ ከሙስሊሞች የሁዳዎች ይሻሉናል ብለዋል።

አላህ ሆይ እነዚህን ከዳተኞች ወይ አስተካክላቸው ካልተስተካከሉ ቶሎ ብለህ አጥፋቸው ያረብ🤲! ለሁሉም ሰው ሸር አድርጉት፤ በመላው አለም ላይ የምትኖሩ ሙስሊሞች ሆይ ጠላታችሁን በሚገባ ልታውቁ ይገባል‼

መረጃው ለሌሎችም እንድደርስ ሸር ያድርጉት🙏

📢ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

👇👇👇

ቴሌግራም: ► https://t.me/Nejashimedia888

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group