Translation is not possible.

⭕ የሐማስ ንቅናቄ፡- በሪያድ የተሰበሰቡ የአረብና የሙስሊም ሀገራት መሪዎች ሆይ! ታሪካዊና ቆራጥ ውሳኔ እንዲትወስዱ እናሳስባለን።

በጋዛ ሰርጥ ላይ የጽዮናውያን ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም እና ሁሉንም የአረብ ሀገራት እና በመላው አለም ላይ የምትኖሩ ሙስሊሞች በጋዛ ህፃናት ላይ የሚደርሰውን ግፍና ሰቆቃ እንድትቃወሙ ስንል ጥሪያችንን እናቀርባለን።

እየተጋለጠ ላለው የዘር ማጥፋት ጦርነት ቀጥተኛ ኃላፊነት በተሸከመው የአሜሪካ አስተዳደር ላይ ጫና በመፍጠር ይህንን ተግባራዊ በማድረግ ከጎናችን ልትቆሙ ይገባል።

መረጃው ለሌሎችም እንድደርስ ሸር ያድርጉት🙏

📢ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

👇👇👇

ቴሌግራም: ► https://t.me/Nejashimedia888

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group