Translation is not possible.

የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከሂትለር ጭፍጨፋ ካመለጡት አይሁዶች የተገኘ እስራኤላዊ ነው ። እስራኤል ሂዶ ምን እንደሚናገር ጉድ ስሙት ! “እኔ እዚህ የመጣሁት እንደ አሜሪካ ባለስልጣን ሳይሆን እንደ አንድ አይሁዳዊ ነው” ይላል ለወንድሞቹ አይሁዳውያን !

አሜሪካ መሪዎቿን ጭምር አይሁዶች እስከማድረግ የሄደችበት መንገድ ግን ይደንቃል !

የኛስ ሙስሊም ሀገራት የት ናቸው? የሚሞቱት ሴቶችና ህፃናት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አይደሉምን? የሚሞቱት እናቶቻችንና አባቶቻችን አይደሉምን? ሀቂቃ ሁላችንም ቆም ብለን ልናስብ ይገባል።

አብዛሃኛው ሰው በየቀኑ የሚወጡትን መረጃ እንኳ እያየ ምንም የማይመስለው አለ፤ በጣም ይገርማል፣ በጣም ያሳዝናል። ምንም እንኳ ማድረግ ባንችል በያለንበት ዱዓ ማድረግ፣ ስለፍልስጤም መረጃ ለሌለው ዘመድ ጓደኛችን መረጃውን ሸር ማድረግ፣ ወይም ማስረዳት፣ አሜሪካና አጋሮቿ ሆነው እስልምናን ለማጥፋት ሲሰሩ ሙስሊሞች ደግሞ በተቻለን አቅም አንድነት ፈጥረን ካፊሮችን መዋጋት እና ሙስሊሞችን ለካፊር አሳልፎ አለመስጠት። ስለፍልስጤምም ይሁን አለም ላይ ላሉ ሙስሊሞች ምንጊዜም ሊያሳስበን ይገባል።

መረጃው ለሌሎችም እንድደርስ ሸር ያድርጉት🙏

📢ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

👇👇👇

ቴሌግራም: ► https://t.me/Nejashimedia888

👇👇👇

ኡማ ላይፍ: ► https://ummalife.com/Nejashimedia888

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group