Translation is not possible.

የጎዳና ላይ ዳዕዋ‼

==============

✍ ከአሁን በፊት አልፎ አልፎ ቢሆንም በአንዳንድ በጎ ፈቃደኛ ወንድሞች የጎዳና ላይ ዳዕዋ እያደረጉ ነበር። ከዚህ በፊት በተበታተነ መልኩ ሙከራ ሲደረግበት የነበረው የጎዳና ላይ ኢስላማዊ ዳዕዋ ከሚመለከተው አካል ሙሉ የዕውቅና ፈቃድ አግኝቶ በተጀራጀ መዋቅር ሥራ መጀመሩ ተበስሯልና ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ።

በአላህ ፈቃድ መንገዶች ሁሉ ወደ ኢስላም ያመራሉ። የ"ላ ኢላሃ ኢለ'ልህ" ጥሪ የሁሉንም በር ያንኳኳል።

ሁላችንም በሞራልና መሰል በሚያስፈልጓቸው ድጋፎች ሁሉ ከጎናቸው በመቆም ልናበረታታቸው ይገባል።

ቪድዮ፦ ዛሬ ቤተል አካባቢ የተደረገ የጎዳና ላይ ዳዕዋ

||

t.me/MuradTadesse

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group