Translation is not possible.

ለምድ ነዉ ከራሱ መከላከል  ያልቻለዉ?

አንድ አረብ ወደ ኢስላም ከገቡሰዎች መካከል የሰለመበት ሰበብ

እዲህ ሲል ይናገራል

አንድ ቀን ከህጻን ልጄ ጋር መገድ ላይ  እየሄድኩ ነበር እንም በአንድ የኢየሱስ ፎቶ  በተሰቀለበት ቤተ ክርስታን አጠገብ  አለፍን እናም እያለፍን እያለ ልጄ ጠየቀኝ

እዲህ ሲል ጠየቀኝ ይላል እነየዉ

#አባዬ ይሄ ማነዉ ብሎጠየቀኝ ?

#ይህ የእግዛብሄር ልጅ ነዉ ስል  መለስኩለት

ልጄም እዲህ አለኝ ለምድ ነዉ እሱ የተሰቀለዉ ሲል ጠየቀኝ እና ጨምሮምተናገርኝ ሰዉነቱ ላይ ቁስል አለ እይታዉም በጣም የደከመዉሰዉ ይመስላል በጣም አዘኩለት አለኝ

ለልጄም እዲህ አልኩት እሱ ተሰቅሎዋል እነዛ በዳዮች በሱያላመኑት ሰዎች ይህን ተግባር ፈፀሙበት አለወኩት

ልጄም እዲህ አለኝ

ለምድነዉ አባቱ ከሱ ያልተከላከለለት  ወይም ደሞ እሱ እራሱ ለምን አልተከላከለም ጠካራ ጌታ እስከሆነ ድረስ

ለሱም እደዚህ  አልኩት

አምላኩ ይሄን ነገር መረጠ ከኛ ወጀላችን እዲማርልን! ልጁን እዲሰቀል በወደደና በፈለገ ጊዜ የልጁ መሰቀል ለኛ መሰዋት ነት እና ለወጀላችን መማር ምክንያት ነበር

ልጄም እዲህ አለኝ

አባቴ  አተ እኔን እዲሰቅሉኝ ትፈልግ አለህ ደስ ይልሀል ?

በአንድ አንድ ሰዉ  ምክንያት እኔ እድቀጣ ትፈልግ አለህ? አንተ ከኔ መከላከል እየቻልክ 

እዲህ አለኩት እረ በፈፁም አልፈቅድም  አልም

            

ልጄም እዲህ አለኝ አላህ እዴት  ልጁላይ ይሄንን ነገር ሊሰራበት ወደደ አለኝ ? አምላኩ ልጁን ሳይሰቀልበት  የኛን ሀጢያት መማር እየቻለ!! በሰዎች እጅ ሳይዋረድ አና ሳይቀጣ የኛን ወጀል መማር  እየቻለ ለምን ልጁን እዲህ ሊያሰቃዩበት  ለምን ፈቀደ አለኝ

ይህ ንግግር በአባት እና በልጅ መካከል የነበረ ጥያቄና መለስ ን

ለአባትዬዉ  ትክክለኛዉ መገድ ኢስላምን የመያዝ ወደ ኢስላም የመገባት ሰበብ  ነበር

የልጁ ተፈጥሮአዊ የሆነ ጥያቄ

ለአባቱ ወደ ሀቅ አመላከተዉ

የሰዉልጅ አቅል እዴት እደዚህ አይነት እምነት ይቀበላል

እዴትስ በደዚህ አይነት ለራሱ ጉዳት መከላከል በማይችል ነገር ያምናል

#አልሀምዱሊላሀረ  ሙስሊም አድርጎ  ስለፈጠረን

ያረቢ  እኛ በአንተ አምነናል በዝነትህ  እዘንልን ወጀላችንም  ማረን

ሳሊህ  ከሆኖ  ባሬያዎችህ  ጋር በራህመትህ አስገባን   🤲🤲

#alshems

الحمد الله على فطرة الإسلام ..

ربنا آمنا فاغفر لنا وارحمنا برحمتك..

وأدخلنا برحمتك في عبادك الصالحين 🤲🏻

#كلنا_مع_غزة

#ألم_وأمل

@alshems_alshems_ale

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group