Translation is not possible.

ሩወይቢዳዎች!!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿سيَأتي على النّاسِ سنواتٌ خدّاعاتُ يصدَّقُ فيها الكاذِبُ ويُكَذَّبُ فيها الصّادِقُ ويُؤتَمنُ فيها الخائنُ ويُخوَّنُ فيها الأمينُ وينطِقُ فيها الرُّوَيْبضةُ قيلَ وما الرُّوَيْبضةُ قالَ الرَّجلُ التّافِهُ في أمرِ العامَّةِ﴾

“በሰዎች ላይ ዘመን ይመጣል። እውነተኛው ውሽታም፣ ውሸታሙ እውነተኛ፣ ከዳተኛው ታማኝ፣ ታማኙ ከዳተኛ የሚደረግበት። ‘ሩወይቢዳዎች’ ይናገራሉ። ማናቸው ሩወይቢዳዎች? ተብለው ሲጠየቁ። ተራና ዝቃጭ የሆነ ሰው ሁሉንም በሚመለከት ጉዳዮች ላይ ገብቶ ያወራል።”

📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል (3277)

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group