Translation is not possible.

#ሰበር

መላው የሙስሊሙ ዓለም በሚወከልበት የሪያድ ልዩ ስበሰባ ላይ የሚተላለፉ ውሳኔዎች የእስራኤልን ግፍ ለማስቆም ትልቅ እርምጃ ይሆናሉ ሲሉ የቱርኩ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ተናግረዋል በተጨማሪም ቱርኪዬ በእስራኤል እና ፍልስጤም ግጭት የተኩስ አቁም ስምምነትን ለማስፈን ሁሉንም ዲፕሎማሲያዊ መንገዶች እየተጠቀመች ነው ብለዋል።

ፕሬዚደንቱ አክለውም እስራኤል የተሳሳተ ሀይማኖታዊ ጥቅስ እየተጠቀመች ሀገራችንን እየየወረረች በኒውክለር ቦምብ እያስፈራራች ትዕግሥታችንን እየፈተነች ነው ብለዋል።

57 አባል ሀገራት ያሉበት የኢስላማዊ ሀገራት ትብብር ድርጅት በፍልስጤም ጉዳይ ላይ ለመምከር የፊታችን እሁድ በሳዑዲ ሪያድ የሚካሄድ ሲሆን የኢራኑን ፕሬዚደንት ኢብራሂም ራኢሲን ጨምሮ ሁሉም መሪዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

የሙሐመድ ትውልድ via Anadolu

#palestine

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group