Translation is not possible.

ይሄን ቪድዮ በደንብ አዳምጡት'ማ!

በጋዛ ስላለው ነገር እንደ ሙስሊም ጥሩ ግንዛቤ ይሰጠናል።

ድል በቁጥር ብዛትና በጦር መሳሪያ ብዛት አይደለም።

ድል በየቂን ነው‼

ከልብ አማኝነት የአሸናፊነት ሚስጥር ነው።

12 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group