Translation is not possible.
በገንዘብህ አትኩራ
በዉበትህም አትኩራ
በሰዉነትህም አትኩራ
በልጆችህም አትኩራ
በህንፃዎችህም አትኩራ
በመኪናዎችህም.አትኩራ
👉እዚህ ዱኒያ ላይ ባለህ ነገር በጭራሺ አትኩራ አላህ እሱን ለመፍራት ከወፈቀህ ይሄ የሱ ቸርነት ነዉና አመስግነዉ።
🎙ሸይኽ  ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ
Send as a message
Share on my page
Share in the group