Translation is not possible.

የእስራኤሉ መከላከያ ሚኒስትር  "እየተዋጋን ያለነው ከጋኔሎች ጋር ነው" በማለት ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ ለምን ተብሎ ሲጠየቅ "ከሰይጣን ጋር ስትዋጋ ከየት መጥቶ ፊትህን እንደሚያጮለው አታውቅም። በመንገድህ እየሄድክ ድንገት ሊያጮልህ ይችላል። እንዲህ አይነት ጦርነት ነው የገጠመን" በማለት ነበር ጀግንነታቸውን የመሰከረው።

መረጃው ለሌሎችም እንድደርስ ሸር ያድርጉት🙏

📢ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

👇👇👇

ቴሌግራም: ► https://t.me/Nejashimedia888

👇👇👇

ኡማ ላይፍ: ► https://ummalife.com/Nejashimedia888

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group