A mejid Sadik shared a
Translation is not possible.

ለእናቶቻችን

የወደፊት የሙስሊሙ እጣ ፈንታ ሰውነቶች የሚጠግቡበት አካሎች የሚደልቡት አይደለምና ከጣፋጭ ነገር ቀንሳችሁ ወንዶችን አዘጋጁ። ጀግኖችንም ፍጠሩ።

አካሎች እንዲታነፁ ልቦች በኢማን እንዲዋቡ በቤት ውስጥ ሱብሒን የሚሰግዱ ሴቶች ብቻ መሆናቸውን አስተምሩ።

ሱረቱል አንፋልና ሙሐመድ ሺህ ወንድን ሊሰሩ እንደወረዱ፣ ለነፍሱ የሚኖር ሰው መልካም ነገር እንደሌለው አስተምሩት።

ኢብኑ ተይሚያ ኢማሙ አህመድ ሙሐመድ አልፋቲህ አለብ አርሰላን ኦሳማ ዙበይር የእናቶቻቸው ውጤቶች ናቸውና በመልካም ስራዎቻችሁ በጥንካሬና በጀግንነታችሁ ሚዛኑን መቀየር ትችላላችሁ። ህዝባችን ወኔ  ቢስ አስተምህሮ ሰልችቷታልና ወንዶችን ስሩልን ጀግኖችን ፍጠሩልን ይላችኋል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group