Translation is not possible.

ከዋሻው ወጥተው የጠላትን ጦር አንድደው የናታንያሁን ዋይታ ለመስማት ይመለሳሉ። ከንግግሩ የጦር ስትራቴጂያቸውን ነድፈው ዒባዳ ላይ ይጣዳሉ ቁርአን ከፍተው እያነበቡ ትርፍ ጊዜያቸውን ያሳልፋሉ። ጓደኞቻቸው ግዳጃቸውን ጨርሰው የተሰውት ተሰውተው በህይወት ያሉት ሲመለሱ እነርሱ በተራቸው ወደ ጦር ሜዳው ይገሰግሳሉ። በእርግጥም እነርሱ የቁድስ ብርጌድ ሰራያ አልቁድስ ናቸው። ሊላሂ ደሩሁም።

#mahi Mahisho #gaza

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group