Translation is not possible.

Follow & Share → Umma ሚዲያ

↓↓↓↓↓

Umma ሚዲያ

ፈተና ይኮርጅ ነበር‥ ግን አለፈ

ብዙ ግንኙነት ታደርግ ነበር‥ ግን ቀለበት አደረገች

.

በሰዎች ይጠቀም ነበር‥ ግን ሀብታም ሆነ

ሰዎችን ይበድል ነበር‥ ግን ምንም አልሆነም

ሂጃብ ትታ ተገላልጣ ትሄድ ነበር‥ ግን አገባች

.

እንዲሁም ብዙ የሚባሉ ምሳሌዎች አሉ…

- ዲን ላይ ፅናት አላቸው የሚባሉት እንኳን እንዲህ ሲሉ ይደመጣሉ ።

.

ወንድሜ አንድ ማወቅ ያለብህ ነገር አለ‥

እሱም : አላህ ለወንጀለኞች ይዘገይና የኸይር በሮችን ይከፍትባቸዋል ።

.የዚህን ጊዜ ከህይወት ያላቸውን አላማቸ ረስተው ሳለ ድንገት ሞት መጥቶ

በመጥፎ መጨረሻ ያበስራቸዋል ። አላህ ይጠብቀን

.

( ﻓﻠَﻤَّﺎ ﻧَﺴُﻮﺍ۟ ﻣَﺎ ﺫُﻛِّﺮُﻭﺍ۟ ﺑِﻪِۦ ﻓَﺘَﺤْﻨَﺎ ﻋَﻠَﻴْﻬِﻢْ ﺃَﺑْﻮَٰﺏَ ﻛُﻞِّ ﺷَﻰْﺀٍ ﺣَﺘَّﻰٰٓ ﺇِﺫَﺍ ﻓَﺮِﺣُﻮﺍ۟ ﺑِﻤَﺂ ﺃُﻭﺗُﻮٓﺍ۟

ﺃَﺧَﺬْﻧَٰﻬُﻢ ﺑَﻐْﺘَﺔًۭ ﻓَﺈِﺫَﺍ ﻫُﻢ ﻣُّﺒْﻠِﺴُﻮﻥَ )

.

" በርሱም ይገሰፁበት የነበረውን ነገር በተው ጊዜ በእነሱ ላይ የነገርን ሁሉ

ደጃፎች ከፈትን (አስመቸናቸው) ፡፡ በተሰጡትም ነገር #በተደሰቱ -ጊዜ

#በድንገት -ያዝናቸው ፡፡ ወዲያውኑም እነርሱ ተስፋ ቆራጮች ሆኑ ፡፡"

_________

[አንዓም : 44]

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group