በቀንና ማታ የምንሰግዳቸው የአምስቱ ሶላቶች ትሩፋት!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أَرَأَيْتُمْ لو أنَّ نَهْرًا ببابِ أَحَدِكُمْ يَغْتَسِلُ منه كُلَّ يَومٍ خَمْسَ مَرّاتٍ، هلْ يَبْقى مِن دَرَنِهِ شيءٌ؟ قالوا: لا يَبْقى مِن دَرَنِهِ شيءٌ، قالَ: فَذلكَ مَثَلُ الصَّلَواتِ الخَمْسِ، يَمْحُو اللَّهُ بهِنَّ الخَطايا.﴾
“አንደኛችሁ ከደጃፉ የሚፈስ ወንዝ ቢኖርና በቀን አምስት ጊዜ ቢታጠብበት አንዳች እድፍ ይቀርበታልን እስቲ ንገሩኝ? ‘የለም ምንም እድፍ አይኖርበትም አሉ’ ሰሃቦች። ይህ እንግዲህ አላህ ኃጢአቶችን የሚያብስባቸው የአምስቱ ሶላቶች ምሳሌ ነው።”
📚 ቡኻሪ (568) ሙስሊም (667) ዘግበውታል
©️Buhari Muslim Amharic