Translation is not possible.

የአጎቴ ልጅ የዛሬ አስር አመት አካባቢ ስሶት ግዜ በባህር መጥቶ ተይዞ ገብቶ ነበር አሁን ዛሬ ደግሞ በኢቃማ ጨርሶ ዛሬ ሳውዲ ሪያድ ገብቶ ነበር እና የአስር አመቱ አሻራ ወጣበትና ሊመልሱት ነው ዱዓ አድርጉለት እስኪ ባረከሏሁ ፊኩም ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group