Qumuqta qilghuchi yo'q.

የቀሳም ብርጌድ ሙጃሂዶች ቃል አቀባይ አቡ ኡበይዳ ከደቂቃዎች በፊት በሰጠው መግለጫ

- እግረኛ ጦር ወደ ጋዛ መዝለቅ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን 136 የጽዮናውያን ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን አውድመናል። በርካቶችን አቁስለን ብዙዎችን ገድለናል።

- ህዝባችን የጂሃድ ታሪክ ያለውና ጠንካራ ጠላቶቹን እሾህ ሆኖ የሚወጋ ፅኑ ህዝብ ነው።

- የጠላት ጦር ከሙጃሂዶቻችን ጋር ፊት ለፊት መጋጠም፣ እንደ ወንድ መዋጋት እየሸሸ በመንገዱ ያገኘውን ንፁሐንና ህፃናትን እየጨፈጨፈ ድንጋዩንም ዛፉንም እያወደመ ቢገኝም የኪሳራው ውጤት እንጂ ድሉን አያበስርም።

ከጠላት ጋር የነበረንን ፍልሚያ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ከደቂቃዊች በኋላ እንለቃለን። ብሉዋል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group