Translation is not possible.

ኔትያንሁ ‹በሚያሳዝን መልኩ ወታደ'ሮቻችን ላይ ብዙ ኪሳራዎች እየደረሱ ነው። ነገር ግን የጦ'ር'ነቱን አላማ ለማሳካት ቁርጠኞች ነን›

የመከላከያ ሚኒስቴሩ ‹መናፍስቶችን ነው እየተዋጋን ያለነው›

የገንዘብ ሚኒስቴሩ ‹ከዚህ ቀደም አይተነው በማናውቀው መልኩ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ እያስተናገድን ነው›

ቤኒ ጋንትስ ‹ከጦ'ር ሜዳ የሚመጡልን (የአስክሬን) ምስሎች እጅግ የሚያሳምሙ ናቸው፣ ወታ'ደሮ'ቻችን ተዘርረው ስናይ እምባችንን ይረግፋል›

ይህንን ያጠናቀረው የጀዚራው ጋዜጠኝ አህመድ መንሱር ሲያጠቃልል « እስራ'ኤል እግረኛ ካስገባችበት ዕለት አንስቶ በሚዲያ ከምትነግረን አስር እጥፍ ወታ'ደሮቿ እየረገፉባት እንደሆነ ከመሪዎቿ ገለፃዎች እንረዳለን» ይላል። ለዛም ይመስላል የሙ'ጃሂ'ዶቹን ምት መቋቋም ሲሳናት ራሳቸውን መከካከል በማይችሉ ያልታጠቁ ንፁሀን ላይ ኪሳራዋን የምታካክሰው።

ድል ከአላህ ነው !

Via.አብዱ ሰመድ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group