Translation is not possible.

✅ ባለፉት 12 ሰአታት ከአልቃሲም ብርጌድ የወጡ ዘገባዎች

🔻አልቃሲም ብርጌድ ከጋዛ ከተማ በስተሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ የሚገኘውን የጽዮናውያን ታንክ እና የታጠቁ ወታደሮችን በሁለት ያሲን 105 መሳሪያ አውድመዋል።

🔻አልቃሲም ብርጌድ በጋዛ ከተማ ሰሜናዊ ምዕራብ አቅጣጫ የሚገኘውን ሶስተኛውን የጽዮናውያን ጦር ሰራዊት በሁለት ያሲን 105 መሳያ አወድመዋል።

🔻አልቃሳም ብርጌ በጋዛ ከተማ ደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ የሚገኙትን ሁለት የጽዮናውያን ታንኮች በሁለት ያሲን 105 መሳሪያ አውድመዋል።

🔻የአል-ቃሳም ብርጌዶች የጽዮናውያን ታንክን በሰሜን ምዕራብ ከበይት ላሂያ ዘንግ በያሲን 105 መሳሪያ አውድመዋል።

Mohammed Y. via Quds News Network

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group