Перевод невозможен

እነዚህ የፊሊስጤም ተፈናቃዮች ናቸዉ ብላቹ እዳታስቡ

በፍፁም ፊሊስጤም አዊያን አደለሙ

እዉነታዉ ይህ ነዉ የኖርዌ ህዝቦች ናቸዉ።👇የትነዉ የተኙት አብብ

💬 የኖርዌይ አክቲቪስቶች ለፍልስጤም  ለተጎዱትና ለጋዛ ያላቸውን አጋርነት ለመግለጽ እና የዘር ማጥፋትን በማውገዝ በዋና ከተማዋ ኦስሎ በሚገኘው ማእከላዊ ባቡር ጣቢያ ወለል ላይ ትላት ማክሰኞ ተኝተዉ እዳሳለፍ ያሳያል

ትላት ማክሰኞ ያደረጉት ነው።

አላሁአከበር

መች ነዉ ግን ነፆነት አግኝተን አጋር እደሆንን በደስታ የምገልፀዉ እኛ እረ መጂሊስ ወይም የሚመለከተዉ ሰዉ ካለ ፍቃድ ጠይቆ እኛም በሰላም ወጥተን ለነሱ ድምፆ ብንሆን ደስ ይለን ነበርም የሌላም ሀገር ሙስሊም ደስ ይለዉ ነበር ቢቻ ምለዉ ነገር የለም አላህ ድሉን ለፊሊስጤሞች ያረገዉ አላህ ይርዳቸዉ አላህ ለኢስላም እና ለሙስሊሞች የማይበጅ ነገር ከምድሩ ላይ ያሳልን ያረብ 🤲

#alshems

#كلنا_مع_غزة

#ألم_وأمل

@alshems_alshems_ale

image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе