Terjemahan tidak mungkin.

በኒቃብሽ ፅኚ👇

የታደሉ ፊቶች በኒቃብ ተሸፍነው የተከበረውን አካላቸው ለክቡሩ ባልተቤታቸው ብክብር ቆይተው በክብር ሲቀርቡለት👇

በተቃራኒው ሌላኛዋ የኒቃብን መታደልነት ያልገባትዋ እንስት ከቻይና የተጫነ ኮንቲነር ይመስል የተለያዩ ቀለማት ፊታቸው ላይ ደርድረው ቤቱ የጠፋበት ጢጃ ይመስል በየሚድያው ክብራቸውን ዘርግፈው ሲፈረጥጡ ቆይተው በመጨረረሸሻም የተከበረው ክብረራቸውን በገዛ ፍቃዳቸው አአርክሰወው የማንም ወጠጤ መጫወቻ ሆነው ይቀራሉ በሚያሳዝን መልኩ፣

ስለዚህም በኒቃብ ተከበሩ መሸወዱን ይብቃ።።

አቡ ማሂ Mk ነኝ የተማሙ

https://t.me/httsibnutemamAbumahi114

image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan