Translation is not possible.

★በጠዋት ወደ ስራ መሰማራት በረካ አለው ።

ውዱ ነብያችን ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ (( ያ አላህ ኡመቶቼ በጠዋት የሚሰሩትን ስራ ባርክላቸው።))

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group