Çĕнĕ çулахне йывăçлăх

ልብ በይ ኡኸታ‼️

ወደ አላህ በተጠጋሽ ቁጥር ፈተናዎች

ይበረቱብሻል ነገር ግን በአቋምሽ ፅኚ

በሂጃብሽ በዲንሽ አትደራደሪ

➸አንች ሂጃብ ስለለበሽ ስለተሸፈንሽ እርቃኔን

አልሄድም ስላልሽ ብቻ ብዙ ስሞች ሊወጡልሽ

ይችላል ብዙ ትችቶች ሊደርሱብሽ ይችላል

ግን ግን ሶብር አድርጊ አላህ እንዲህ ይላል

إنما يوفى الصابرون أجرهم بغير حساب

ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት

ነው ይላል በላቸው [ አል-ዙመር - 10 ]

✍️አላህ ጠንካሮች  ያድርገን!!

Хыпар пек ярас
Ман тетелӗ питра пайлас
Ушкӑнта пайлас