Translation is not possible.

ደጋግሞ መውደቅ፣ ደጋግሞ መንዳለጥ፣ ደጋግሞ መሰበር… የተለመደ ነገሬ ነው! ካቀረቀርኩ በኋላ በእገዛህ ቀና ማድረግም ያስለመድከኝ ነገርህ ነው!

ኢላሂ!

ከተለመደው ሁኔታዬ በተለመደው ድጋፍህ አውጣኝ!

Send as a message
Share on my page
Share in the group