Translation is not possible.

የልጁን ጀናዛ ወደ ሰማይ ከፍ አርጎ እንዲህ አለ

ጌታ ሆይ ወደሀል?!

አላህዬ እስክትወድ ድረስ ከእኛ ውሰድ። አንተን ደስ የሚያሰኝህን ከገንዘባችን፣ ከልጆቻችንና ከህይወታችን ንጠቅ። ፊዳ ትሁን ላንተ ነፍሳችን። ይሰው ልጅ ልጆቻችን።

ላንተ እስከሆነ ይውደም ንብረታቸችን ይፍረስ ሱቅ ህንፃዎቻችን"

ልጁን አቅፎ ንግግሩን ቀጠለ። አልሐምዱሊላህ አለ። ስለ ውሳኔው አላህን አመሰገነ።

ልታሸንፈው የማይቻልህ የኢማን ጥንካሬ

ልትረታው ከቶ የሚያቅትህ የላቀ አስተሳሰብ

ይህም ፍልስጤም ነው

Via-Mahi Mahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group