Translation is not possible.

ደቡብ አፍሪካ የእስራኤልን እርምጃ በመቃወም ዲፕሎማቶቿን ከእስራኤል ማስወጣቷን ገለጸች

...

ሀሩን ሚዲያ፥ ጥቅምት 27/2016

...

ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በፍልስጤማውያን ላይ እየወሰደችው ያለውን የግፍ እርምጃ በመቃወም ዲፕሎማቶቿን ከእስራኤል ማስወጣቷን ገልጻለች። ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከ10,000 ሺህ በላይ ንጹሀን መገደላቸውን ገልጻ "በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ሌላኛው ሆሎካስት እየተፈጸመ መሆኑ ተቀባይነት የሌለው ነው" ስትል ገልጻለች። ደቡብ አፍሪካ ከእስራኤል ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያቋረጠች 9ኛዋ ሀገር ሁናለች። እስካሁን ድረስ ቻድ፣ ቺሊ፣ ኮሎምቢያ፣ ሆንዱራስ፣ ዮርዳኖስ፣ ባህሬን፣ ቱርክ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ቦሊቪያ በጋዛ በተፈፀመው የጦር ወንጀል ሳቢያ ከእስራኤል ጋር ዲፕሎማሲያው ግንኙነቶቻቸውን በይፋ ያቋረጡ ሀገራት ናቸው።

...

© ሀሩን ሚዲያ

___________

በቴሌግራም፥ https://t.me/harunmedia

በዩቲዩብ ፥ http://bit.ly/3MXs17j

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group