Translation is not possible.
🍂"የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እኔን አምባገነን ይለኛል።
🌱አሜሪካም እኔን አምባገነን ትለኛለች። የአውሮፓ ህብረትም እኔን አምባገነን ይለኛል።እነሱ ኢራቅን ከመውረራቸው በፊትም ይሄን ሲሉኝ ነበር።
🌱ነገር ግን እግራቸው የኢራቅን መሬት እንደረገጠ መጀመሪያ የተቆጣጠሩት የወርቅና የነዳጅ ማምረቻችንን ነበር።
🌱በእርግጠኝነት የምነግራችው በሊቢያም ሆነ በቀሪው አለም ማድረግ የሚፈልጉት ይሄን ብቻ ነው።
🌱በእኔ ዘመን የተራበ፣የተጠማ፣መድሀኒት መግዣ አጥቶ የሞተ፣ልጁን ከፍሎ የሚያስተምር፣መኪናና የእርሻ ቦታ፣እንዲሁም የግል ቤት የሌለው ሊቢያዊ የለም።
🌱ይሄ አምባገነንነት ከሆነ አዎ እኔ ጋዳፊ የእውነት አምባገነን ነኝ!"
•••<<🍂🍂🌱🌱🍂🍂>>•••
         የቀድሞ የሊቢያ ፕሬዚዳንት
              #ሙሀመድ_ጋዳፊ
Send as a message
Share on my page
Share in the group