💎አንዲት እናት ለሴት ልጇ ፦
➛"ስትራመጂ እግርሽ የት ላይ እንደሚያርፍ እያስተዋልሽ ተራመጂ።" ስትል መከረቻት።
💎ልጅትዋም፦
➛"ማማ! አንቺም ስትራመጂ ጥንቃቄ አድርጊ! እኔ እንደሆን ያንቺን እርምጃ ነው የምከተለው።" ብላ መለሰችላት።
➛ለልጆች መስተካከል ምክንያት ከሚሆኑት ነገሮች ዋናው የእናት መስተካከል ነው!
እራስሽን አስተካክዪ ልጆችሽ አንችን አርዓያ አድርገው ይከተሉሻልና።
ለማንም ጀዝባ እጅ አትስጪ ::
https://t.me/joinchat/T9K6KptHSDQ2ZTI0