ያንቺም መልስ ልክ እንደ መርየም ይሁን!!

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

قَالَتْ إِنِّىٓ أَعُوذُ بِٱلرَّحْمَٰنِ مِنكَ إِن كُنتَ تَقِيًّۭا

«እኔ ከአንተ በአልረሕማን እጠበቃለሁ፡፡ ጌታህን ፈሪ እንደ ሆንክ (አትቅረበኝ)» አለች፡፡

መርየም 18

✍የኢማንሽ ግማሽ አላህ የፃፈልሽ ቀኑ ደርሶ እስከሚመጣ ድረስ!! እራስሽን ክብርሽን አስከብሪ!

🌱ለጊዜያዊ ደስታ ብለሽ ህይወትሽን አታጨልሚ!

➦መከበር ከፈለግሽ ክብርሽን ጠብቂ!! አማናሽን በቦታው አስቀምጪ ..... ከነ አማናሽ ከተገኘሽ! ሁሌም አንቺ ታማኝ ነሽ።

✍በስስት እያየ እያከበረ ያኖርሻል!!

➻አንቺ እጅግ ውድ ነሽ! ለውዱ እንጅ ለሌላ የተገባሽ አይደለሽም።👍

✍So ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group