የጋዛን ጭፍጨፋ ለመቃወም አዋቂ መሆን አያስፈልግም። ሰው መሆንና እዝነት ያለው ልብ መታደል ብቻ በቂ ነው ። ብቻ በተበዳይ ላይ የሚፈርዱትን እርሱና ዱዓ አድርጉላቸው። ደግሞ ባለሥልጣናት ከዑለሞች፣ ኡስታዞችና ታዋቂ ሰዎች ፈትዋና ማደናገሪያ እንደሚገዙ አትርሱ።