Translation is not possible.

ይህ የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡማ ነው ወይ!

ሙስሊም ወንድሞቻችን በቦምብ እየጋዩ ማፅናናቱስ ይቅር .. የዘፋኝ መአት ሰብስበህ ማስጨፈር ግን እንዴት ከሙስሊም ሀገር ይጠበቃል??

ይህ ሁሉ ኡለማ ያለባት ሀገር እንዴት ዝም ይባላል ሀቅ ሀቅ ነው የትም ቦታ ይሁን !

በዚሁ አጋጣሚ መናገር የምፈልገው ስለ ቱርክ የሆነ ነገር ሲለቀቅ በጭፍን የምትደግፉ ስለ ሳኡዲ የሆነ ነገር ሲለቀቅ በጭፍን የምትቃወሙ ረጋ በሉ ሚዛናዊ ሁኑ የጠፋ ነገር ካለ ጥፋቱ ጥፍት ነው ከዛ ውጪ የነሱ ደጋፊ ስለሆን ሀቅን መካድ የለብንም::

የቱርክና የሳኡዲ ደጋፊወች ሁለቱም ሲያጠፉ ሀቅን ብቻ ያዙ እውነትን ተናገሩ! መረሳት የሌለበት ነገር ግን ቱርክ እስላማዊ ሀገር አይደለቺም በዲን አትደተዳደርም ሀገሪቱ ከልክ በላይ ፈሳድ ያለባት ሀገር ነች ። ሳኡዲ ትልቅ ታሪክ ያላት በሙስሊሞች ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያላት ሀገር ነች።

ዛሬ ላይ ግን ወዴት እየሄደች እንደሆነ ሁላችሁም ታቃላቹህ በጭፍን መደገፍ ልክ አይደለም የሳኡዲ መሪወች በሸሪዓ የምትተዳደረውን ሀገር በዲሞክራሲ ስም ምን እየሰሩባት እንደሆነ አለም እየተመለከተ ነው ። ያሳዝናል በጣም መሪወቹ በዚህ ልክ መውረዳቸው አላህ ያስተካክላቸው ሙስሊሙ ኡማ ከሳኡዲ ብዙ ተስፍ አለው አቅም ያላት ሀገር ነች ከዛም አልፎ ማስተባበር ትችላለች።

ስለዚህ ሳውዲ እየሰራች ያለችውን ነገር እያስተባበላችውላቸው ነገሩን ለማዳፈን የምትሞክሩ ቆም ብላችው አስቡበት!! የራሳችው አቁዋም ካላችው ለራሳችው ያዙት እንጂ በየሚድያው እየወጣችው ተሳስታችው አታሳስቱን::

ሁላችንም አላህ ፊት እኩል ነን! አላህ እኛንም እነሱንም ያስተካክላቸው::

don't forget like and share

umma life news- seya_smoke

image
image
image
5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group