"እየተዋጋሁ እሞታለሁ ገድዬ እወድቃለሁእንጂ ፈፅሞ እስር ቤታቸው አልገባም" ነበር ያለው ሸይኽ ነቢል ሐለቢያ። በእርግጥም ቃሉን ሞልቷል። ከሁሉም አቅጣጫ ከከበቡት የጠላት ወታደሮች ጋር ብቻውን ተፋልሞ በርካቶችን ጥሎ ከመሬቱ ወደቀ። ቤቱን በላዩ ላይ አፍርሰው ባፈረሱበት ቡልዶዘር እንዲህ ክቡር ገላውን ጭነው ወሰዱት። አላህ ይዘንለት።