Translation is not possible.

ምናልባትም በጋዛ ታሪክ ከ20 አመታት በኋላ፤ የጆርዳን አውሮፕላን የጋዛን የአየር ክልል ጥሶ በመግባት በጋዛ ከተማ ለሚገኘው የጆርዳን ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁሶችንና ሰብዓዊ እርዳታዎችን ሰጥቷል።

ምን ማደንዘዣ እንደነካቸው አላውቅም እንጂ ቆፍጠን ቢሉ እኮ በአላህ ፈቃድ ጋዛዊያንን ለመታደግ ለሰበብ የሚሆን አቅሙ አያንሳቸውም ነበር።

የጋዛ ጋዛ ከባቢ አየር አሁን ላይ ቀዝቃዛማ ቢሆንም፤ አዳሯን ግን በወራ'ሪዋ የእሳት ዝናብ በዚህ መልኩ ነው ያሳለፈችው።

https://t.me/MuradTadesse/32606

አላህ በቃችሁ ብሎ ዲሉን ያቀዳጃቸው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group