بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
🍓ኢልመል ፈራኢድ( የውርስ እውቀቶች)🍇
💰የውርስ ክፍፍል ከመደረጉ በፊት ሟች በተወው ንብረት ላይ በመጀመሪያ የሚቀነሱ ሐቆች አሉ።
እነዚህን ሐቆች ከተቀነሱ በሆላ ቀሪ ንብረቱና ገንዘብ ካለው በሕገ ኢስላም ለተደነገገላቸው ወገኖች ይከፍፈላል።
ሟች በተወው ንብረት ላይ የሚንጠለጠሉ ሐቆች :-
1 ጅናዛውን ለቀብር ለማዘጋጀት የሚወጡ ወጪወች
2 ዕዳ ካለበት ለመክፈል የሚውል ገንዘብ
3 ከንብረቱ ሲሶና ከሲሶ በታች ወራሽ ላልሆነ ስው የሚደረግ ኑዛዜ