Translation is not possible.

ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ እስካሁን ድረስ የቀሳም ብርጌድ ያካሄደው ወታደራዊ ዘመቻ

ከኻን ዩኑስ በስተምስራቅ በሚገኘው አል-ፈራሂን አካባቢ ሰርገው የገቡ ሁለት የጽዮናዊያኑን ተሽከርካሪዎችን በ"አልያሲን 105" ሚሳይሎችና በከባድ ተኳሽ መሳሪያዎችና በሞርታር ዛጎሎች አነጣጥረው ሁለት የጽዮናውያን ታንኮችን አውድመው ሙጃሂዶቹ በሰላም ተመልሰዋል።

ከቱል አል-ሃዋ ደቡብ ምዕራብ ዘልቀው የገቡ ሁለት የጽዮናውያን ታንኮችን በአል-ያሲን 105 ሚሳኤል አውድመዋል።

ከጋዛ ሰሜናዊ ምዕራብ አቅጣጫ መጠዋቱ ጀምሮ እስከ አሁን ማምሻ ድረስ ከጠላት ሃይሎች ጋር ጦርነቶች እየተደረጉ ሲሆን "አል-ያሲን 105" የተሰኘውን ሚሳኤል ታንክ በማውደምና በቅርብ ርቀት ላይ በርካታ ወታደሮችን በመግደል ልዩ የሙጃሂዶቹ መሳርያ ሆኖ ውሏል።

ከጁህር አድ-ዲክ በስተምስራቅ ዘልቀው የገቡትን የጠላት ሃይሎች በሞርታር ደብድበዋል።

👇👇👇

አካውንቴን ፎሎው አድርጋችሁ ተከታተሉኝ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group