7 месяцев перевести
Перевод невозможен

ቅድም የነገርኳችሁ ሸይኽ ነቢል ሐለቢያ ይሰኛል። ለድፍን አንድ ወር በወራሪዋ ጦር ሲሳደድ ከርሞ ለ5 ሰአታት በዘለቀው የተኩስ ልውውጥ ከሁሉም አቅጣጫ ከከበቡት የጠላት ወታደሮች ጋር ብቻውን ተፋልሞ በርካቶችን ጥሎ ወደቀ። ቤቱን በላዩ ላይ አፍርሰው ባፈረሱበት ቡልዶዘር ክቡር ገላውን ጭነው ወሰዱት።

በጀነቱ ዓለም በተድላዋ ሀገር ኢንሻ አላህ!

Mahi Mahisho

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አዲሱን የፌስቡክ አካውንቴን ፎሎው አድርጋችሁ ተከታተሉኝ።

👇👇👇

https://www.facebook.com/profi....le.php?id=6155301438

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

ኡማ ላይፍ

👇👇👇

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе