Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

Share, share, share

ሃማሰ ያልተነገራላቸው እንጂ ያልሰሩት ሰራ የለም በጣም

የሚገርመው በ20 አመታት ውሰጥ ሃማሰ ከምድር በታች

የሰሩት ዋሻዎች ራሱ የቻለ ከተማ ነው፤ ልክ እንደ ህንፃዎቹ አንደኛ ሁለኛ ሶስተኛ እያልክ ወደ ታች መውረድ ትችላለህ

አፈለግክ በመኪና ከፈለግክ በእግርህ መዝናኛ ቦታ አላቸው ምርኮኞች የሚቀመጡበት የመሳሪያ መገጣጠሚያ አላቸው

ነዳጅ አላቸው ራሱ ያቻለ ኢለትሪክ አላቸው ቤተሰብ የሚኖሩበት

አላቸው እዚሁ ዋሻ ሁነው አሰር አመት መዋጋት ይችላሉ

እሰራኤል ግን የራሷ ኢኮኖሚሰቶች እንዳሉት እሰራኤል

በዚሁ ሁኔታ ከሁለት ወር እሰከ ሶስት ወር መዋጋት ትችል

ይሆናል ከዚህ በላይ ግን መቀጠል አትችልም ይሄም

በአሜሪካ ድጎማ እያገኘች ከሆነ ነው ፥ አለዚያ ጠቅላላ አይሁዳውያን ወደየ መጡበትአገር ይመለሳሉ ፥ አሁንም

30 ከመቶ የሌላ አገር ፓሰፖርት ያላቸው አይሁዳውያን

ወጥተዋል ,የሰው ፈለጊ የራሱን ያጣል ይባላል ይሄ ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group