Translation is not possible.

This child in gaza is screaming:

“I wish it was a dream. Oh, mom and dad. I wish it was a dream and my mom and dad are still alive” after being rescued from underneath the rubble to find his parents killed by Israel .

#free_palestinian 🇵🇸

ይህ በጋዛ ውስጥ ያለ ታዳጊ ልጅ እየጮኸ ነው :-

“ ሕልም ቢሆን እመኛለሁ ። ወይ እናትና አባቴ ።

ህልም በሆነና እናቴ እና አባቴ በህይወት በኖሩልኝ

ብዬ እመኛለሁ”

እሱን የነብስ አድን ሰራተኞች ከፍርስራሹ ስር ከታደጉት በኋላ ወላጆቹ በወራሪዋና አረመኔዋ ጨካኝ እስራኤል የምትባል ሙጅሪም አንደተገደሉ በያ ጊዜ . . . 😥😥😥💔💔💔

8 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group