Translation is not possible.
የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት በሊባኖስ ድንበር ላይ ጥቃት ካደረሰ በኋላ የሂዝቦላህ መግለጫ!
❝ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም! ...
ባለፉት ቀናት ለተገደሉት ንፁሀን መልስ በሚሆን መልኩ ሙጃሂዶቻችን ቅዳሜ 4/11/2023 በፅዮናውያን ጠላቶቻችን ወታደሮች ላይ በተወረረው አል-መተላህ በሚገኙ ቤቶች ላይ ኢላማቸውን አድርገው የደፈጣ ጥቃት አድርገው  የተረጋገጡ ጉዳቶችን አድርሰዋል።
ከተሞገሰው እና ጠቢብ ከሆነው አላህ በስተቀር ድል ከየት ይመጣል?❞
https://www.youtube.com/@QisaTube1
Facebook - ቂሳ ትዩብ Qisa Tube
Telegram - t.me/QisaTube
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group