Translation is not possible.
🍁ሀዲስ ስንቀራ እንዲሁም ስለ ቀደምቶቻችን ብርቅዬ ትውልዶች ታሪክ ስናነብ፡ #ፂሙ_እስኪበሰብስ ድረስ አለቀሰ የሚል ነገር በብዛት እናገኛለን🌴
 
🍁አሁን ግን ፂሙን ልጮ፡ ምላሱን ያስረዘመ ትውልድ በዛና በጉንጮቹ እንባ ፈሰሰ ማለት ተጀመረ [እምባው የሚፈስበት ፂም የለውምና]🌴
 
✨ፂም ለወንድ ልጅ ጌጥ/ውበት፡
📍 ለፊቱ ኑር/ብርሀን፡
📍 ከሴት ልጅም የሚለይበት ከአሏህ የተሰጠው #ስጦታ ነው።
 
🍁ፂማችን እናሳድግ፡ ምላሳችን ደግሞ እናሳጥር።
 
ባረከሏሁ ፊኩም ‼️
Send as a message
Share on my page
Share in the group