Translation is not possible.

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ የፌስቡክ እህት ወንድሞቼ ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራቹ ነው ይህ ምስሉን ከታች የምትመለከቱት ልጅ ስሙ ሀያቱ ጀማል የሴ ይባላል ተወልዶ ያደገው ስልጢ ዞን ሰነና ገሬራ የሚባል ቦታ ነው የሰፈሩ ልዩ ስሙ 01 ነው እንደ ማንኛውም ሰው ሰርቶ ለመለወጥ በባህር ወደ ሳውዲ አረብያ ለመምጣት የዛሬ አራት ወር አካባቢ መንገድ ይጀምራል ይሁንና ሳውዲ ከገባ በኋላ ሪያድ ከተማ ሊደርስ ሲቃረብ የሚጡበት የነበረው መኪና አደጋ ይደርስበትና ተገልብጦ ሾፌሩን ጨምሮ የተወሰነ ሰው ሲሞት የተወሰነ ሰው ድኖዋል እሱ ከዳኑት ይሁን ከሞቱት አልታወቀምና ቤተሰቦቹ ተጨንቀዋል እና ለአሏህ ብለን ሼር እያደረግን እንተባበራቸው ባረከሏሁ ፊኪም

መልክዕቱን ሼር ሼር አድርጉት

ስልክ

0505279864

0509121972

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group