Translation is not possible.
🔴ሰበር መረጃ:
 
የእስራኤል የሎጄስቲክና የሜካናይዝድ ባለስልጣን እንደዘገበው:–
 
በጦርነቱ 28ኛው ቀን ማታ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ላይ ከጋዛ ሰሜናዊ ምዕራብ በኩል ታንኮች ወድምብናል፤
 
♦️ ከጋዛ ሰሜናዊ ምዕራብ 3 ተሽከርካሪዎች በድጋሚ ወድመዋል፤
 
♦️ከጋዛ ሰሜናዊ ምዕራብ አንድ ቡልዶዘር እና ወታደር የጫነን ከነተሽከርካሪው ወድመዋል፤
 
♦️ ከቤቴ ላሂያ በስተሰሜን ምዕራብ በድጋሜ የጦር ተሽከርካሪ ወድመውብል፤
 
♦️ ከጋዛ ሰሜናዊ ምዕራብ በድጋሚ ወታደር የጫነ ጀልባ ወድሞብናል፤
 
♦️ጠቅላላ ሜካናይዝድ = 12
    የሞቱ ወታደሮች ብዛት = 6
 
አልሀምዱሊላህ አላህ ይጨማምርላችሁ።
 
 
📢ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ፔጃችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇
ኡማ ላይፍ: ►
Send as a message
Share on my page
Share in the group