Translation is not possible.

አቢዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት በዛሬው ቀን ቅዳሜ ጥቅምት 24/2016 ላቀፋቸው 153 ወላጆቻቸውን በሞት ላጡ ህፃናት የ4ኛ ዓመት የ5ኛ ዙር የምግብ እና የንፅህና ቁሳቁስ የአስቤዛ ድጋፍ አድርገናል።

በዚህ ድጋፍ ላይ የባቲ ከተማ ክቡር አስተዳደር የባቲ ከንቲባችን አቶ ሰይድ መሐመድ በአማራ ክልል የኦሮሞ ዞንመ/ ትራ/ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዮሱፍ የሀይማኖት አባታቸው የከተማው ወጣቶች የየቲም እናቶች በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተዋል።

ይህ የቲሞችን የመንከባከብ ታላቅ ተግባር ያገራልን አላህ የተመሰገነ ይሁን ።

ይህ ድጋፍ ሙሉ ለሙሉ የተገኘው ከ100 ብር ጀምሮ ለአቢዘር በሚለግሱ በመላው ዓለም ከሚገኙ የአቢዘር ቤተሰቦች ነው።

አላህ ይቀበላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ።

ሁላችንም ስለየቲም ይመለከተናል።

ውድ ቤተሰቦቻችን ድርጋፍ ስትልኩ በድርጅቱ ስም ባለ አካውንት ብቻ ተጠቀሙ።

የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ» =1000313689275

ሂጅራ ባንክ =1003026690001

«አዋሽ ባንክ» =01308869183000

«አቢሲኒያ ባንክ» = 62459638

ኦሮሚያ ኢንተ=1385082500001

ኦሮሚያ ህብ/ባንክ1041700010823

«ዳሸን ባንክ » 7927722324611

ዘምዘም ባንክ =0021691010301

ንብ ባንክ= 7000027246775

«ወጋገን ባንክ= 0885411010101

አባይ ባንክ 234 2117404495010

«አንበሳ ባንክ»=00111681209-06

ተጨማሪ መረጃ +251911393123 +251939003838

ከልጆቻችን ጋር አይታሞችን እናስተምር በወር የአንድ ቀን የ1 የቲም ወጭ 100 ብር ከመቻል ጀምሮ በቋሚነት እንሳተፍ ።

በየወሩ በሜሴጅ እንድናስታውሳች ከታች ያለውን ሊንክ በመክፈት የአቢዘር አባል ይሁኑ።

https://bit.ly/2TeUor3

አቢ-ዘር Non-Governmental Organisation- ያቀፋቸውን 150 የቲሞች ለመንከባከብ እንኳን ደህና መጡ ተጨማሪ መረጃ +251911393123 ወይም +251939003838

Send as a message
Share on my page
Share in the group