Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

☑️ ከፈጅር ሶላት በፊት  ሁለት ረከአ መስገድ !!

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

እናታችን አኢሻ  በዘገበቺዉ ሓዲስ የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ትለናለች፦

- عن عائشة رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم - قال : ( ركعتا الفجر خير من الدنيا وما فيها ) . رواه مسلم  -

የፈጂር ሁለት ረካዎች  ከዱኒያ እና በዉስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ ይበልጣሉ።

  📚[[ሙስሊም ዘግቦታል]]

Send as a message
Share on my page
Share in the group