Translation is not possible.

እየሱስ በተልሙድ* ውስጥ? ብዙሃን ክርስትያኖች የሁዶች ለናንተ ያላቸውን ጥላቻ አታውቁም።ይህ ጥላቻ በልብ ላይ የተቋጠረ ብቻ ሳይሆን በድርሳናታቸው ላይ እንደሰፈረ ጭምር አታውቁም።እስኪ ከተልሙድ ጥቅሶች እነሆ

1አየሱስ(መሲህ) ከአይሁድ እምነት ያፈነገጠ(ሙ,ርተድ ነው) ፣ጣዖትንም አምልኳል።

2.መሲህ እብድ፣መተተኛ፣ጣዖት አምላኪ ነው።ክርስትያኖችም ከ¤ሃዲዎችና የሱ አምሳዮች ናቸው።

3.ከሰዎች ሁሉ ክ$ህደትን አካበው የያዙ ማለት እየሱስና የሱ ተከታዮች ነን የሚሉ ክርስትያኖች ናቸው።

4.የክርስትያኖች ቤተ ክ/ን የጠማሞች፣የጣዖት አምልኮ ቤት ነው።በየሁዶችም ላይ ሊያወድሟት ይገባቸዋል።(ይህን ስል ትዝ ያለኝ በቅርቡ ኢህቲላል ኢስራዔሊ ያወደመችው ጥንያታዊ ቤ/ን ነው

5.የክርስትያኖችን ወንጌል ማቃጠል ግዴታ ነው።ይህም የሆነው በውስጡ መንገድን ማሳት፣በደል እና የሐጢዓት ጥርቅም ስላለበት ነው።

6.የክርስትያኖች የአምልኮ ስፍራ የቆሻሻ መጣያ(ጋርቤጅ)ቦታ ነው።በቸርቹም ውስጥ የሚሰብኩት እንደ ጯኺ ውሻ ምሳሌ ናቸው።

7.ማንኛውም የሁዲ የሆነ ሁሉ በቀን ሦስት ጊዜ ክርስትያኖችን ይራገም።

8.የክርስትያኖች መሲህ(Jesus christ) በሲዖል ውስጥ በቀጥራን እና በሬንጅ ይቃጠላል።እናቱ ማርያምም አለይሃ ሰላም ከወታደር አመንዝራ ነው የወለደችው።

حقيقة اليهود ص ٤،٥

ምንጭ፦ሐቂቀቱል የሁድ ገፅ 4–5 አረብኛ እትም

*ተልሙድ የየሁዶች የሀይማኖት እና የስርዓት መማሪያ ትልቅ የሚባል መፅሐፋቸው ነው።እንደናበብኩት እንደ ቶራህ(ተውራት) የሚነበብና በሱ አምልኮ ሚታሰብበት ሳይሆን ለመመሪያነት የተዘጋጀ ነው።የሁዶች ሊከተሏቸው እና ሊማሯቸው የሚገቡ ህግጋቶችን ያካተተ ነው በውስጡ ብዙ ሚስጥሮችን ያቀፈ ነው።በህግጋቶቹ ከተውራት ህግ የተለየ ነው።አንዳንዴ በጣም ወጣ ያሉ የሆኑና እርስ በርሳቸው የሚፋለሱ የሆኑ አስተሳሰቦች፣ምሳሌዎች እና ፍርዶች አሉበት።ሁሉም የሁዶች በውስጡ ባለው ያምናሉ።በደፈናው አሉ ከሚባሉ መፃህቶቻቸው ውስጥ እውቅና ያለው መፃሐፍ ነው።

እዚህ ጋር አንድ ነገር ቆም እንበልና እናስተንትም

ሙስሊሞች ለክርስትያኖች በእየሱስ እና በእናቱ መርየም አለይሂማ ሰላም ላይ ያላቸው እምነት ከየሁዶች የተለየ ነው።ሁሉቱም ንፁሃን እና ቅዱስ ናቸው ብለው ያምናሉ።ከመሆኑም ጋር ፍጡራን ናቸው ለነሱ አኝልኮ አይገባም ።አምልኮ ለ አሏህ ብቻ ነው ሊሰጥ የሚገባው ነው የምንለው። በምን መልኩ ነው ታዲያ ለአይሁዶች ድጋፍ በመስጠት ላይ ተቆመቹት ኧረ ለነሱም እርዳታ እንዲሰጣቸው ፀሎት እስከማድረግ የደረሳቹት?

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group