Translation is not possible.

አንድ ሰሞን ሁሉም ሙስሊም ቴረሪስት አይደለም

ግን ቴረሪስት ሁሉ ሙስሊም ነው ይሉ ነበር

ይህችን አይነት አንግግር አረቡች "ሱም ፊል ዐሰል" ይሏታል

ማር ውስጥ ያለ መርዝ ማለት ነው ::

ያን ሰሞን ህዝቤ ቴረሪስት አይደለሁም የሚለውን ለማሳመን ብዙ ተጋግጧል : ያቺ ሰው በህወት እንደበቆሎ የምትጠብስ ኢትዮጵያ እንኳን ሊቢያ "ታረዱ ለተባሉት " እደግመዋለሁ "ታረዱ የተባሉ" ኢትዮጵያውያን ሀገሩን ቀውጢ ሲያደርገው ሙስሊሙ ማህበረሰብ ፍርሀት ነግሶበት ነበር ::ይሄን በደምብ ታስታውሳላችሁ አልፎም "እነዛን ሊያርዷቸው ሲሆን አንድ ሙስሊም እኔንም ግደሉኝ ብሎ አብሮ ተሰውቷል " የሚል ማስተዛዘኛም ሲነገር ደሜን አፍልታቹት የፃፍኩት አስተያየት ነበር::

የሊብያ ሽፍቶች ከስደተኛ የሚፈልጉት ገንዘብ ብቻ ነው : ሀይማኖትህ ጉዳያቸው አይደለም : አግተው ብር እንድታስልክ ቶርቸር ያደርጉሀል :::ይሄም በደምብ ይታወቃል ፒሬድ!!!

በወቅቱ 9|11 የወለደው የራሳቸው መርዝ :በሶርያ የሰሩት አይስስ ብቻ ምናለፋን ሙስሊም ሆኖ ለትግል የተነሳን :ለሮሂንጃ ያልሰጡትን ስም ለሙስሊም በመስጠት በቴረር ስም መደቆስ የተለመደ ነበር::

አልሸባብ :አይስስ አልቃዒዳ :ቦኮሀራም ኢኽዋን ጂኒ ጃንካ ባሉበት አፋቸው :ሀማስንም ሊጠሩበት አለማፈራቸው ሳያንስ እኛም የማልኮሜክስና የማንዴላን ርእዮተ አለም የያዙ ወንድሞቻችንን ሙስሊም ስለሆኑ ነው የምትደግፊው የሚል ጥያቄ እናም ትችት ይቀርብልኛል ::

አንድ ላይ መልስ ልስጣቹ

~>ሀማስ የጥይትና የታንክ የዱላና የፈንጅ ትራፊ ልጆች አፈር ምሰው :ምድራቸው ላይ ሊኖሩ ሲከለከሉ ምድራቸው ውስጥ ቆፍረው ታሪክ ነገ በመፅሀፉ በፊልሙ የሚናገረውን ሙስተሂል እየሰሩ ያሉ መሆናቸው አንድ የድጋፌ ምክንያት ሲሆን::

አዎ ድብን አድርጌ ሙስሊም ስለሆኑ ሞትን ስለማይፈሩ: ዱንያ መሸጋገርያቸው እንጂ የዘልአለም ቤታቸው አለመሆኑን ያወቁ ብቻ ሳይሆን በተግባር የሚኖሩት ..all men born to die ያሉ ሙስሊም መሆናቸው :እደግመዋለሁ ሙስሊም ስለሆኑ ያኮራኛል :: ይችን በደምብ ዋጧትና............

ክርስትያን ፍልስጤሞች ተደራጅተው የሀማስን አይነት እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ቀንደኛ ደጋፊያቸው ነኝ::

ማጆሪቲው ሙስሊም በሆነበት ፍልስጤም ውስጥ ብላይንድ ፎልድ ሆናችሁ እንጂ ከሀማስ እኩል የሚታሰሩ የሚሰቃዩ የሚገደሉ ድንጋይ እየወረወሩ የታገሉ የሚታገሉም ናቸው ::ግና ስማቸውን ሀማስ ሊስት ውስጥ ያላስገባችሁት ሙስሊም ስላልሆኑ ቴረሪስት ለማለት ስለ ሚያዳግታችሁ ነው ::

ሀሳቤ በዚህ አይቋጭም

ግን ለግዜው ሀማስ ሙስሊም ነው አዎ ሙስሊም ነው proud of them !!

ሀማስ የሚታገለው ግን በፈንጅ የሚያጋዩትን ቤተክርስትያንህንም ቀሳውስትህንም ከአፓርታይድ ዛየኒዝም ነፃ ሊያወጣ ነው:;

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group