Translation is not possible.

አቢዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጀት ቤተሰቡን በማደራጀት አንዱ የጀመረው ኸይር ሌላው እያስቀጠለ የ4ኛ ዓመቱን ጉዞ 153 የቲም አቅፎ በአላህ ፍቃድ ብቁ ዜጋ እስኪሆኑ ድጋፉን ይቀጥላል።

አቢዘር የተባለ የከይር ተቋምም ለትውልድ እየገነባ ይገኛል።

እነዚህ የቲም ልጆቻችን እዚህ ለማድረስ ብዙ ዋጋ ከፍለናል ቁምነገር ሳናደርስ የጀመርነው ጉዞ እንዳይገታ በአላህ ፍቃድ እንተጋለን ሁሉም የአቢዘር ቤተሰብ ባለበት ሰው ወደ አቢዘር በማምጣት መስራት አለበት።

ይች ልጃችን ድጋፏ ተቋርጧል ቀጣይ የዓመት ወጭዋን 36 ሺህ ብር የሚችል አህለል ኸይር ትፈልጋለች የዛሬ የቲም የነገ ሀገር ተረካቢ ዜጋን ዛሬ ስንረዳ የኢኮኖሚ ድጋፍ እያደረግን ብቻ ሳይሆን የእኛ ልጆችም እንዳይረሱ አደራ እያሳቀፍን ነው። ገንዘባችንለዛሬ የቲሞች ኢንቨስት ስናደርግ ለነገው ልጃችን ሀገር እየሰራን ነው። በአኬራም ዘላላማዊ ጀነትን የሚያቀዳጅ ተግባር ነው አላህ ይወፍቀን ።

ይህ ከይር በገንዘብ እንድትሸምቱት አቢዘር ካመቻቸላችሁ ፎቶ ሳናወጣ አቢዘር ጋር መጥታችሁ መሻማት ነበረባችሁ። ወደፊት ይህ እንደሚሆንም እናምናለን ኢንሻ አላህ

ሁላችንም ስለ የቲም ያገባናል ሁላችንም አቅም አለን እንችላለን።

ተጨማሪ መረጃ +251911393123 +251939003838

የአቢዘር የባንክ አካውንቶች

ኢትዮንግድባንክ»=1000313689275

ሂጅራ ባንክ =1003026690001

«አዋሽ ባንክ» =01308869183000

«አቢሲኒያ ባንክ» = 62459638

ኦሮሚያ ኢንተ=1385082500001

ኦሮሚያ ህብ/ባንክ1041700010823

«ዳሸን ባንክ » 7927722324611

ከልጆቻችን ጋር አይታሞችን እናስተምር በወር የአንድ ቀን የ1 የቲም ወጭ 100 ብር ከመቻል ጀምሮ በቋሚነት እንሳተፍ ።

በየወሩ በሜሴጅ እንድናስታውሳች ከታች ያለውን ሊንክ በመክፈት የአቢዘር አባል ይሁኑ።

https://bit.ly/2TeUor3

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group